የፈጣን መልእክት ምንድን ነው? የኢንስታንት ሜሴንጀር ፊቸራችን ለፕላቲኒየም አባላት ከድረገጹ ሌሎች ኦንላይን የሆኑ አባላት ጋር የአንድ ለአንድ የመልእክት ልውውጥ የሚያደርጉበት እድል እንዲያገኙ ያስችላቸዋል። ኢንስታንት ሜሴንጀርን መጠቀምን በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ እዚህ ጋር ይጫኑ። Related articles የፈጣን መልእክትን መጠቀም የምችለው እንዴት ነው? መደበኛ አባል ሆኜ ሌሎች አባላትን ማግኘት የምችለው እንዴት ነው? የፕሪሚየም የአባልነት ዋጋ ምን ያህል ነው? ያሉት የክፍያ ዘዴወች ምን አይነት ናቸው? ለምንድን ነው ለ AfroIntroductions.com Southport AU ከካርዴ ላይ ክፍያ የተወሰደው?