የገጽታ ማጽደቅ ሂደት ምንድን ነው? አዲስ እና የታደሱ ገጽታወች ከእኛ የአጠቃቀም መመሪያጋር እንደሚስማሙ ለማረጋገጥ በእኛ ይገመገማሉ፤ ለምሳሌ ገጽታው የሚያስቀይም አለመሆኑን እና የመገኛ አድራሻ አለመያዙን እናረጋግጣለን።ይህ ሂደት አብዛኛውን ጊዜ ከ 24 እስከ 48 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል። Related articles መልእክት እንደደረሰኝ እንዳውድቅ ተደርጌ ነበር ነገር ግን ማየት አልቻልኩም ገጽታዬን ማደስ የምችለው እንዴት ነው? የፎቶ ማጽደቅ ሂደት ምንድን ነው? እያነጋገርኩት ስላለው ሰው ይበልጥ ማወቅ የምችለው እንዴት ነው? በክፍያ ላይ የቴክኒክ ችግሮች እያጋጠሙኝ ነው