የኢንስታንት ሜሴንጀር ፊቸራችን የፕላቲኒየም እና ወርቅ አባላትን ከሌሎች የሳይቱ ኦንላይን የሆኑ አባላት ጋር የአንድ ለአንድ የመልእክት ልውውጥ እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል። ኢንስታንት ሜሴንጀር ከጽሁፍ መልእክት ሲስተማችን ጋር የተቀናጀ ነው።
ሁሉንም አሁን ኦንላይን የሆኑ አባላትን ለማየት ከአባላት ምናሌ ውስጥ "ተወዳጅ ፍለጋዎች" የሚለውን መርጠው "ኦንላይን የሆኑ አባላት" የሚለውን ይጫኑ።
ሳይቱን ሲከፍቱ በግል መረጃ ላይ አረንጓዴ ነጥብ መታየት አባላቱ ኦንላይን መሆናቸውን ያመለክታል።
ከአንድ ኦንላይን የሆነ አባል ጋር ውይይት ለማድረግ ከፈለጉ በመገለጫቸው ላይ ያለውን ክብ ነገር ይጫኑ። የመልእክት መላኪያ ሳጥኑ ይከፈታል።
በመወያያው የታችኛው ክፍል የሚገኘው ሳጥን ላይ የጽሁፍ መልእክትዎን ይጻፉ እና ‹‹ይላኩ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። ይህ ለሌሎቹ አባላት እየመጣ ያለ መልእክት እንዳላቸው ማሳሰቢያ ይሰጣቸዋል። አባላቱ መልስ የሚሰጡዎ ከሆነ መልሳቸው በፍጥነት ለእርስዎ ይደርሳል።