አባልነትዎ ወዲያውኑ ይታደሳል። በየትኛውም ጊዜ ከአውቶ እድሳት ለመውጣት ሊመርጡ ይችላሉ። ከእድሳቱ ካልወጡ የአባልነት ምዝገባዎ ወዲያውኑ ለተገለጸው ጊዜ ይታደሳል።
አውቶ እድሳትዎን እዚህ ጋር በመጫን፣ ወይም ከአባላት ምናሌ ውስጥ "ቅንብር/ሴቲንግ" የሚለውን በመምረጥ ቀጥሎም ‹‹ክፍያ›› የሚለውን በመምረጥ መሰረዝ ይችላሉ። "አባልነቴን በአውቶ አድስ" ከሚለው ስር "አይ" የሚለውን በመምረጥ ቀጥሎም "አስቀምጥ/ሴቭ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። አሁን ፈጣን የአባልነት ማደሻዎ ለአሁኑ የአባልነት ዘመን ይዘጋል። ይህን አማራጭ በየትኛውም ጊዜ ተመልሰው ‹‹ይክፈቱ››ን በመጫን መቀየር ይችላሉ።
ምርጫዎ በሲስተሙ ላይ በትክክል እየተስተናገደ መሆኑን ለማረጋገጥ የአባልነት ዘመንዎ ከማብቃቱ ቢያንስ ከ48 ሰአት በፊት በአውቶ እድሳት ቅንብርዎ ላይ የትኛውንም ለውጦች እንዲያደርጉ እንመክራለን።
ይህ አማራጭ በአባልነት ቅንብችዎ ላይ ከሌለ አውቶ እድሳት አማራጭ በአሁኑ አባልነትዎ ላይ የለም ማለት ነው። አባልነትዎ ወዲያውኑ/በአውቶ አይታደስም።