የገጽታ ማጽደቅ ሂደት ምንድን ነው? አዲስ እና የታደሱ ገጽታወች ከእኛ የአጠቃቀም መመሪያጋር እንደሚስማሙ ለማረጋገጥ በእኛ ይገመገማሉ፤ ለምሳሌ ገጽታው የሚያስቀይም አለመሆኑን እና የመገኛ አድራሻ አለመያዙን እናረጋግጣለን።ይህ ሂደት አብዛኛውን ጊዜ ከ 24 እስከ 48 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል። Related articles ገጽታዬን ማደስ የምችለው እንዴት ነው? መልእክት እንደደረሰኝ እንዳውድቅ ተደርጌ ነበር ነገር ግን ማየት አልቻልኩም ጥሩ ገጽታ መፍጠር የምችለው እንዴት ነው? ገጽታዬን መልሼ ማስከፈት የምችለው እንዴት ነው? አዲስ የገባውን ፎቶዬን ማየት አልቻልኩም