ገጽታዎ ላይ ፎቶ ማስገባት ለእርስዎ ፍላጎት የሚያሳዩትን ሰወች ለመጨመር የሚያስችል ምርጥ ዘዴ ነው። በመጀመሪያ፣ ፎቶዎ የእኛን መሰረታዊ የፎቶ መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል፦
መሰረታዊ መስፈርቶቻችንን ካሟሉ በኋላ፣ ፎቶዎ የሚጠቅምዎት መሆኑን ማረጋገጥ የሚችሉባቸው ሌሎች መንገዶች አሉ። ምርጥ ፎቶን ለመፍጠር የሚያስችሉ ጥቂት ጠቃሚ ምክሮች ይኸውልዎ፦
ገጽታዎ ላይ ፎቶ ለማስገባት እባክዎ እዚህ ጋር ይጫኑ።
- ፊትዎ በግልጽ መታየት አለበት
- በፎቶው ላይ የእርስዎ ምስል መኖር አለበት
- የፎቶው መጠን ከ 10MB ማነስ ይኖርበታል
- ፎቶው የእኛን አነስተኛውን የፎቶ መጠን መስፈርት ማሟላት አለበት
- ፎቶው በ .jpg፣ .bmp፣ .gif ወይም .png ፎርማት መሆን አለበት
- ፎቶው ነውረኛ ወይም ሰወችን የሚያስቀይም መሆን የለበትም
- ፎቶው የመገኛ አድራሻን መያዝ የለበትም
መሰረታዊ መስፈርቶቻችንን ካሟሉ በኋላ፣ ፎቶዎ የሚጠቅምዎት መሆኑን ማረጋገጥ የሚችሉባቸው ሌሎች መንገዶች አሉ። ምርጥ ፎቶን ለመፍጠር የሚያስችሉ ጥቂት ጠቃሚ ምክሮች ይኸውልዎ፦
- ፎቶው ከፍተኛ ጥራት ያለው መሆን አለበት
- ፎቶው በቅርበት የተነሳ መሆን አለበት
- ፎቶው የጠቆረ ወይም የደበዘዘ መሆን የለበትም
- ፎቶዎን በዌብካም ከማንሳት ወይም ስካን ከማድረግ ይልቅ በዲጂታል ካሜራ ቢነሳ የተሻለ ነው።
- መስታወት ተጠቅመው እራስዎን ፎቶ ከሚያነሱ ይልቅ፣ ጓደኛዎ እንዲያነሱዎ ቢያደርጉ የተሻለ ነው
- ፎቶዎ አርተፊሻል ማሻሻያ ሊደረግበት ወይም ማስጌጫ ሊኖረው አይገባም
- የሚወዱትን ነገር ሲያደርጉ የሚያሳይ ፎቶ ወይም ደስ የሚል ቦታን ሲጎበኙ የሚያሳይ ፎቶ ጥሩ የውይይት ማስጀመሪያ ነው
ገጽታዎ ላይ ፎቶ ለማስገባት እባክዎ እዚህ ጋር ይጫኑ።