አባላት የግል ኢሜይል አድራሻቸውን ሳያሳውቁ በጽሁፍ መልእክት ሲስተማችን ላይ ከሌሎች አባላት ጋር በቀላሉ ግንኙነት ማድረግ ይችላሉ።
ለሌላ አባል መልእክት ለመላክ በአባሉ የግል መረጃ ላይ የሚገኘውን የጽሁፍ መልእክት ምልክት (በንግግር ድምጽ ምልክት የሚወከለው) ይጫኑ። ከዚያም የመልእክት ዊንዶው ሲከፍት መልእክትዎን ጽፈው ይላኩ የሚለውን ምልክት ይጫኑ። የሚልኩለት አባል ኦንላይን ከሆነ በዊንዶው ላይ መልእክት መላክዎን መቀጠል ይችላሉ።
መልእክት በሚቀበሉበት ጊዜ መልእክቱ በመጪ መልእክት ሳጥንዎ ላይ ይታያል። መልእክቱን በ እዚህ ጋር ይጫኑ, ወይም ‹‹የጽሁፍ መልእክቶች››ን ቀጥሎም ከአባል ማውጫዎ ላይ ‹‹የመጡ መልእክቶች››ን በመምረጥ ማግኘት ይችላሉ። ለደረስዎት የጽሁፍ መልእክት መልስ ለመስጠት መልእክቱን ይክፈቱና የጽሁፍ መልእክትዎን ከኣባሉ መልእክት በታች ባለው ሳጥን ውስጥ ይጻፉ እና ቀጥለውም ‹‹ይላኩ›› የሚለውን ምልክት ይጫኑ። ተቀባዩ አባል ኦንላይን ከሆነ እና መወያያውን ሲከፍቱት ምላሽ የሚልክልዎ ከሆነ የመልስ መልእክቱ ወዲያውኑ ይታያል።
ሁሉም የጽሁፍ መልእክቶች ይነበቡም አይነበቡም ከ2 ወራት በኋላ ወዲያውኑ ይሰረዛሉ።