የተሰረዙት መልእክቶቼ አሁንም የሚታዩኝ ለምንድን ነው? በመጀመሪያ፣ ድህረ ገጹን እንደገና ይክፈቱት። የተሰረዙት መልእክቶችዎ አሁንም የሚታዩ ከሆነ፣ ካሽዎን ማጽዳት ይኖርብዎታል።እዚህ ጋር በመጫን ካሽዎን ለማጽዳት የሚያስችሉ መመሪያወችን ያግኙ። Related articles መገለጫዬን/ግለ ታሪኬን መረጃዬን እንዴት መዝጋት እችላለሁ? የተቀበልኳቸውንና የላኳቸውን መልእክቶቼን መሰረዝ የምችለው እንዴት ነው? መልእክት እንደደረሰኝ እንዳውድቅ ተደርጌ ነበር ነገር ግን ማየት አልቻልኩም የመልእክት ሲስተምን እንዴት መጠቀም እችላለው? እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው?