በደልን ሪፖርት የማደርገው እንዴት ነው? ስለ ሌላ አባል ሪፖርት ለማድረግ በአባሉ የግል መረጃ ላይ የሚገኘውን ‹‹ጥቃትን ሪፖርት ያድርጉ›› (በ ! ምልክት የሚወከለው) ይጫኑ። ሪፖርት የሚያደርጉበትን ምክንያት እንዲመርጡ ደጋፊ መረጃ እንዲያቀርቡ ይጠየቃሉ፤ ከዚያም ‹‹ያስገቡ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። በሪፖርትዎ ላይ በጥንቃቄ ምርመራ ለማድረግ ያስችለን ዘንድ እባክዎ የሚችሉትን ያህል መረጃና ማስረጃ ይስጡን። Related articles እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው? እንዴት ነው ደህንነቴን መጠበቅ የምችለው? ገጽታዬን ማደስ የምችለው እንዴት ነው? አንድ ተጠቃሚ እንዳያገኘኝ ማገድ የምችለው እንዴት ነው? AfroIntroductions.com ግላዊነቴን የሚጠብቀው እንዴት ነው?