አንድን አባል በሳይቱ የተለያዩ ቦታዎች እንዳያገኝዎ መዝጋት/ማቋረጥ ይችላሉ።
አንዴ አባሉን ከላይ ከተገለጹት ዘዴዎች ውስጥ በአንዱ ከዘጉ በኋላ አባሉ ከእርስዎ ጋር ግንኙነት ማድረግም ሆነ እርስዎ ከአባሉ ጋር ግንኙነት ማድረግ አይችሉም። የዘጓቸውን አባላት እዚህ ጋር በመጫን፣ ወይም "ከተግባር" ማውጫው ላይ ‹‹የተዘጉ ዝርዝር››ን በመምረጥ ማየት ይችላሉ።
አንድን አባል በስህተት ከዘጉት ወይም ሀሳብዎን ቀይረው አባሉን በድጋሚ መገናኘት ከፈለጉ ወደ ዘጉበት ዝርዝር ገብተው በቀኝ በኩል አናት ላይ ያለውን የ3 ነጠብጣቦች ምልት በመምረጥ ‹‹አርትእ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። መክፈት ከሚፈልጉት አባል አጠገብ ያለው ሳጥን ላይ ምልክት በማድረግ ‹‹ያጥፉ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። ከዚህ በኋላ አባሉ ደግሞ ሊያናግርዎት ይችላል።
- የጽሁፍ መልእክቶች:የአባሉን መልእክት በሚያነቡበት ወቅት የ‹‹ተጨማሪ›› ማውጫውን (በ3 ነጠብጣቦች የሚወከለው) ይጫኑ እና ‹‹ተጠቃሚን ይዝጉ›› የሚለውን ይጫኑ
- የአባል መገለጫ፥ ‹‹ተጠቃሚን ይዝጉ›› የሚለውን ሊንክ ይጫኑ