ማን ለእኔ ፍላጎት እንዳሳየ ማወቅ የምችለው እንዴት ነው? አባላት ከእርስዎ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚፈልጉ ከሆነ በእርስዎ ‹‹ከእኔ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚፈልጉ" ዝርዝር ስር ይገባሉ። ይህን ዝርዝር በእዚህ ጋር ይጫኑ፣ በመግባት ወይም ከተግባር ማውጫው ላይ ‹‹ከእኔ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚፈልጉ" የሚለውን በመምረጥ ማግኘት ይችላሉ። Related articles የላኳቸው መልእክቶች እንደተነበቡ እንዴት ማወቅ እችላለው? ተጨማሪ የገጽታ መረጃዬን መጨመር ወይም መቀየር የምችለው እንዴት ነው? ያሉት የክፍያ ዘዴወች ምን አይነት ናቸው? የፍለጋ አማራጮቼን ማስቀመጥ የምችለው እንዴት ነው? ወደ የትኞቹ ቋንቋዎች ይተረጉማል?