ለእኔ ፍላጎት ላሳየ አንድ ሰው ምላሽ መስጠት የምችለው እንዴት ነው? አንድ አባል ለእርስዎ ፍላጎት ካሳዩና እርስዎም ለእሳቸው ፍላጎት ካልዎት፣ ፍላጎትዎን መልሰው ማሳየት ይችላሉ። ከፈለጉ ደግሞ፣ ለእኚህ አባል መልእከት መላክም ይችላሉ። መልእክቶችን ስለመላክ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ እዚህ ጋር ይጫኑ። Related articles የመልእክት ሲስተምን እንዴት መጠቀም እችላለው? ለእኔ ፍላጎት ላሳየ አንድ ሰው ምላሽ መስጠት የምችለው እንዴት ነው? እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው? በቀን ምን ያህል መልእክቶችን መላክ እችላለው? የፕሪሚየም የአባልነት ዋጋ ምን ያህል ነው?