ከአቻወቼ መሃል አንድ ሰው መሰረዝ እችላለው? ይህ ዝርዝር የእርስዎን የማች ‹‹ግንኙነት›› ምርጫዎች መሰረት አድርጎ ወዲያውኑ ስለሚገኝ የሆነን ሰው ከውጤቶቹ ላይ ማጥፋት/መሰረዝ አይችሉም። በውጤቶቹ ደስተኛ ካልሆኑ እባክዎ በ እዚህ ጋር በመጫን ወይም ከአባላት ማውጫ ላይ ‹‹የእኔ መገለጫ›› የሚለውን በመምረጥ ከዛም ‹‹ማችስ/ግንኙነቶች›› የሚለውን በመምረጥ በግለ ታሪክዎ ላይ ማሻሻያ ያድርጉ። Related articles አንድ ተጠቃሚ እንዳያገኘኝ ማገድ የምችለው እንዴት ነው? አባላትን መፈለግ የምችለው እንዴት ነው? የአቻ ምርጫዎቼን መጨመር ወይም መቀየር የምችለው እንዴት ነው? ተወዳጆቼን ማስገባት፣ ማየት ወይም ማጥፋት የምችለው እንዴት ነው? ክፍያዬ የክሬዲት ካርድ መግለጫዬ ላይ የሚታየው እንዴት ነው?