የተሻሻለ የፍለጋ መስፈርትዎ ወዲያውኑ ቋሚ የግንኙነት ጓደኛ ማግኛ መስፈርት ይሆናል። ሆኖም በቋሚነት የተለያየ መስፈርቶች በመጠቀም ፍለጋ ማካሄድ የሚፈልጉ ከሆነ ወይም የተለያዩ ፍለጋዎችን የሚያደርጉ ከሆነ የተሻሻለ የፍለጋ መስፈርትዎን በድጋሚ ለመጠቀም ሴቭ ማድረግ ይችላሉ። እስከ 20 የሚደርሱ የተለያዩ ፍለጋዎችን ሴቭ ማድረግ ይችላሉ።
የተሻሻለ ፍለጋ ለማድረግ ‹‹ይፈልጉ›› የሚለውን በመጫን ከዛም <<ተጨማሪ>> ከሚለው ምናሌ ውስጥ (በ 3 ነጥቦች የሚወከል)<<የተሻሻለ የፍለጋ>> የሚለውን መጫን ይችላሉ። ፍለጋዎን ሴቭ ለማድረግ የፍለጋ መስፈርትዎን ይምረጡ እና የሚፈልጉትን ስም ከገጹ የታችኛው ክፍል በሚገኘው ‹‹ፍለጋዎን በ… ሴቭ ያድርጉ›› ሳጥን ውስጥ ይጻፉ። ከዚያም ‹‹ያስገቡ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። አሁን የፍለጋ መስፈርትዎ ሴቭ ይደረጋል።
ሴቭ ያደረጓቸውን ፍለጋዎች ለማግኘት ‹‹ሴቭ የተደረጉ ፍለጋዎች›› የሚለውን በመጫን ከዛም <<ተጨማሪ>> ከሚለው ምናሌ ውስጥ (በ 3 ነጥቦች የሚወከል)<<ተጨማሪ ፍለጋዎች>> የሚለውን መጫን ይችላሉ። የሚፈልጉትን ስም ሲጫኑ ፍለጋው ወዲያውኑ ይጀምር እና የተገኙትን ውጤቶች ያሳይዎታል። <<አርትእ>> የሚለውን በተን (በማርሽ ምልክት የሚወከለው) በመጫንና ተስማሚውን አማራጭ በመምረጥ፣ ለፍለጋዎ በድጋሚ ስም ሰጥተው ሴቭ ሊያደርጉ፣ ሴቭ የተደረጉ ፍለጋዎችን፣ ሴቭ የተደረጉ ፍለጋዎች መስፈርትን ኤዲት ማድረጊያን ወይም ሴቭ የተደረጉ ፍለጋዎችን ያጥፉን ማግኘት ይችላሉ።