ተመራጭ የግንኙነት ጓደኛዎን ለማግኘት AfroIntroductions.comን መጠቀም የሚችሉባቸው በርካታ የተለያዩ መንገዶች አሉ።
መሰረታዊ ፍለጋ
መሰረታዊ ፍለጋ በጣም አስፈላጊ በሆኑት የመገለጫ መረጃዎች መሰረት ፍለጋ እንዲያደርጉ ያስችሉዎታል። ከምናሌው ውስጥ ‹‹ይፈልጉ›› የሚለውን በመምረጥ ይህንን ፍለጋ ማድረግ ይችላሉ። የፍለጋ መስፈርትዎን ይምረጡና ‹‹ይፈልጉ›› የሚለውን ይጫኑ።
የተሻሻለ ፍለጋ
የተሻሻለ ፍለጋ ከመሰረታዊ ፍለጋ በተጨማሪ ተጨማሪ የፍለጋ አማራጮችን ይሰጥዎታል፣ ለምሳሌ፡ በዘር፣ በሀይማኖት፣ በቁመትና ክብደት። ከአባል ምናሌው ውስጥ ‹‹ይፈልጉ›› የሚለውን በመምረጥና ‹‹ተጨማሪ›› (በ 3 ነጥቦች የሚወከለው) በመምረጥ ከዛም ‹‹የተሻሻለ ፍለጋ›› የሚለውን በመምረጥ ይህንን ፍለጋ ማድረግ ይችላሉ። የፍለጋ መስፈርትዎን ይምረጡና ‹‹ይፈልጉ›› የሚለውን ይጫኑ።
ተጨማሪ ፍለጋዎች
ከአባላት ምናሌ ውስጥ ‹‹ይፈልጉ›› የሚለውን ከመረጡና ‹‹ተጨማሪ›› (በ 3 ነጥቦች የሚወከለው) በመምረጥ ተገቢውን ታብ በመጫን የሚከተሉትን ፍለጋዎች ማግኘት ይችላሉ:
በስም ፍለጋየታወቁ ፍለጋዎች
እርስዎ አባል የሆኑት በየትኛው ድረ ገጻችን ላይ ነው በሚለው ላይ ተመስርቶ አንዳንድ ፍለጋዎች ላይኖሩ እንደሚችሉ ወይም በተለየ መልኩ ሊታዩ እንደሚችሉ ልብ ይበሉ።

- ሴቭ የተደረጉ ፍለጋዎች
- በዋና ዋና ቃላት ፍለጋ
- በአባል ቁጥር ፍለጋ
በስም ፍለጋ