የመጡ የጽሁፍ መልእክቶች ሳጥንዎ ከተጨናነቀ እና በተሻለ ሁኔታ ለማደራጀት ከፈለጉ መልእክቶችዎን በየፈርጁ ለማስቀመጥ ተጨማሪ ፎልደሮች መፍጠር ይችላሉ። አዲስ ፎልደር ለመፍጠር ከ‹‹ተጨማሪ›› ማውጫዎች (በ3 ነጠብጣቦች ከሚወከለው) በታች ‹‹አዲስ ፎልደር›› የሚለውን ይጫኑ። ከዚያም ለአዲሱ ፎልደርዎ ስም ይስጡ እና ‹‹ሰብሚት/ያስገቡ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። አሁን አዲስ የፈጠሩት ፎልደር ‹‹ከስተም ፎልደሮች›› በሚለው ስር ይታያል። የሚፈልጉትን ያህል ፎልደሮች መፍጠር ይችላሉ።
ከመጡ መልእክቶች ሳጥንዎ ውስጥ የጽሁፍ መልእክቶችን ወደ ፎልደር ኮፒ ማድረግ ከፈለጉ ‹‹ኮፒ›› የሚለውን በተን ይጫኑና መልእክቱን ኮፒ ለማድረግ ከሚፈልጉት አባል ጎን ያለውን የራዲዮ በተን ይጫኑ። ከዚያም ‹‹ኮፒ መደረጉ ተረጋግጧል›› ማስገቢያ ሳጥኑን ይጫኑና መልችክቶችዎን ማስገባት የሚፈልጉበትን ፎልደር በመምረጥ.ከገጹ
በታች የሚገኘውን ‹‹ኮፒ›› የሚለውን አረንጓዴውን በተን ይጫኑ። በተጨማሪም የጽሁፍ መልእክቶችን ከእያንዳንዱ አባላት ወደ ፎልደር ኮፒ ማድረግ ይችላሉ። የጽሁፍ መልእክቶቹን ካነበቡ በኋላ ‹‹መልእክቶችን ወደ … ኮፒ ማድረግ›› የሚለውን በመጫን ከመልእክት ማስገቢያ ዝርዝሩ ላይ ፎልደር ይምረጡ። br>
ማግኘት ከሚፈልጓቸው አባላት የሚመጡ የትኛውም የጽሁፍ መልእክቶች ወዲያውኑ ወደ ‹‹ተፈላጊ አባላት›› ፎልደር ውስጥ ለፈጣን ማመሳከሪያነት ኮፒ ይሆናሉ።
የጽሁፍ መልእክቶችን የሚሰርዙ ከሆነ የእነዚህ መልእክቶች ሁሉም ኮፒዎች ይጠፋሉ። ይህ ማለት የጽሁፍ መልእክት ወደ ፎልደር ኮፒ ካደረጉና ከዚያም መልእክቱን ከመጡ መልእክቶች ሳጥንዎ ውስጥ የሚሰርዙት ከሆነ ወደ ፎልደር ኮፒ የተደረገው መልእክት ይጠፋል። በተመሳሳይ የጽሁፍ መልእክት ከፎልደር ላይ የሚሰርዙ ከሆነ በመጡ መልእክቶች ሳጥንዎ ውስጥ የገባው የመልእክቱ ኮፒም ይጠፋል።
በፎልደር ውስጥ የተቀመጡ መልእክቶችም እንደ ሌሎች የጽሁፍ መልእክቶች ሁሉ ከ2 ወራት በኋላ ወዲያውኑ ይሰረዛሉ።
በአሁኑ ወቅት በሞባይል ገጽ ወይም መተግበሪያ ላይ ምንም የፎልደሮች መቆጣጠሪያ አማራጭ የለም።