የፕላቲኒየም አባላት ከሌሎች አባላት የሚላኩ የጽሁፍ መልእክቶችን ለመተርጎም የትርጉም መሳሪያ ሊጠቀሙ ይችላሉ። የወርቅና መደበኛ አባላትም ከፕላቲኒየም አባላት የሚላኩላቸው የጽሁፍ መልእክቶችን ሊተረጉሙ ይችላሉ።
መተርጎም የሚፈልጉትን መልእክት ሲያዩ ‹‹ይተርጉሙ›› የሚለውን ሊንክ ይጫኑ። መልእክቱ እርስዎ የሚመርጡትን እና ከእርስዎ ጋር ግንኙነት የሚያደርገው አባል የመረጠውን ቋንቋ መሰረት አድርጎ ይተረጎም እና ከመጀመሪያው ቋንቋ በታች ይቀመጣል። ትርጉምዎን ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየር ከፈለጉ ‹‹በድጋሚ ይተርጉሙ›› የሚለውን ሊንክ ይጫኑ እና የፈለጉትን ቋንቋ መርጠው ‹‹ያስገቡ›› የሚለውን በተን ይጫኑ።
እባክዎ ይህ አውቶሜት የተደረገ ሲስተም እንደመሆኑ የአባሉ መልእክት የፊደል ወይም ሰዋሰው ግድፈት ካለበት ሲስተሙ በትክክል ላይተረጉመው እንደሚችል ይገንዘቡ። ለትርጉም የቀረቡ ቋንቋዎች ዝርዝርን እባክዎ እዚህ ጋር ይጫኑ።