በመጀመሪያ፣ በኢንተርኔት ብራውዘርዎ ላይ ያለውን "አድስ" ወይም "እንደገና ጫን" የሚለውን በተን በመጫን ወይም ከኪቦርድዎ ላይ "F5" በተንን በመጫን ድህረ ገጹን ያድሱ። ያጠፏቸው መልእክቶችዎ አሁንም የሚታዩ ከሆነ ካሽዎን ማጽዳት ይኖርብዎታል።
እዚህ ጋር በመጫን ካሽዎን ለማጽዳት የሚያስችሉ መመሪያወችን ያግኙ።
እዚህ ጋር በመጫን ካሽዎን ለማጽዳት የሚያስችሉ መመሪያወችን ያግኙ።