አናዳጅ ሆኖ ካገኙት አባል ወይም ትክክለኛ (እውነተኛ) እንዳልሆነ ካመኑበት አባል፣ ወይም ገንዘብ ከሚጠይቅዎ አባል የጽሁፍ መልእክት የሚደርስዎ ከሆነ ተገቢውን እርምጃ ለመውሰድ ያስችለን ዘንድ ይህን አባል ሪፖርት ሊያደርጉልን ይችላሉ።
በቀላሉ እነዚህ አባላት የላኩልዎን መልእክት ሲያነቡ ‹‹ጥቃትን ሪፖርት ማድረጊያ›› (በ ! ምልክት የሚወከል) የሚለውን ይጫኑ።
ሪፖርት የሚያደርጉበትን ምክንያት እንዲመርጡ እና ደጋፊ መረጃዎን እንዲያቀርቡ የሚጠየቁ ሲሆን ቀጥለው ‹‹ያስገቡ›› የሚለውን በተን ይጫኑ።