ሁሉም የሚልኳቸው የጽሁፍ መልእክቶች ወዲያውኑ በተላኩ መልእክቶች ሳጥንዎ ውስጥ ሴቭ ይደረጋሉ። ወደተላኩ የጽሁፍ መልእክቶች ሳጥን ለመግባት በእዚህ ጋር ይጫኑ በመግባት ወይም ከማውጫው ላይ ‹‹የጽሁፍ መልእክቶች›› የሚለውን በመጫን ቀጥሎም ‹‹የተላኩ›› የሚለውን በመጫን ማግኘት ይቻላል። የላኳቸው መልእክቶች የደረሱበት ደረጃ በ:
ላይ ይመለከታል። የላኳቸው መልእክቶች ካልተነበቡ ከአባላት ፎቶ ቀጥሎ ቋሚ መስመር ይታያል። ሌላኛው አባል የእርስዎን የጽሁፍ መልእክት ለማንበብ ሞክሮ ሁለታችሁም መደበኛ አባል በመሆናችሁ ምክንያት ማንበብ ካልቻለ "!" ያለው የጽሁፍ መልእክት ምልክት በ ላይ ይታያል። የጽሁፍ መልእክትዎ ሲነበብ ቋሚ መስመሩ ይጠፋል ። በአባላት ፎቶዎች ላይ የቀስት ምልክት መታየት የጽሁፍ መልእክትዎ መነበቡን እና ተቀባዩ መልስ የሰጥዎ መሆኑን ያሳያል። ቀደም ሲል የላኳቸውን መልዕክቶች የጽሁፍ መልእክትን በመጫን ማየት ይችላሉ።
Articles in this section
- መልእክቶችን እንዴት መተርጎም እችላለው?
- አጠራጣሪ የሆኑ ወይም የሚያስቀይሙ መልእክቶችን ሪፖርት የማደርገው እንዴት ነው?
- በቀን ምን ያህል መልእክቶችን መላክ እችላለው?
- መልእክት እንደደረሰኝ እንዳውድቅ ተደርጌ ነበር ነገር ግን ማየት አልቻልኩም
- የተሰረዙት መልእክቶቼ አሁንም የሚታዩኝ ለምንድን ነው?
- የተቀበልኳቸውንና የላኳቸውን መልእክቶቼን መሰረዝ የምችለው እንዴት ነው?
- ማህደሮችን በመጠቀም መልእክቶቼን እንዴት ማስተካከል እችላለው?
- የመልእክት ማጣሪያ ምንድነው እንዴትስ እኔ መፍጠር እችላለሁ?
- የላኳቸው መልእክቶች እንደተነበቡ እንዴት ማወቅ እችላለው?
- የመልእክት ሲስተምን እንዴት መጠቀም እችላለው?