ከመጡ መልዕክቶች ሳጥንዎ ወይም የተላኩ መልእክቶች ሳጥንዎ ውስጥ የጽሁፍ መልእክቶችን ለመሰረዝ በላይኛው የቀኝ ጎን ጫፍ ላይ የሚገኘው ‹‹ይሰርዙ›› የሚለውን በተን ይጫኑ እና መሰረዝ ከሚፈልጉት የጽሁፍ መልእክት ቀጥሎ የሚገኘውን የራዲዮ በተን ያረጋግጡ። ከዚያም ከገጹ የታችኛው ክፍል ላይ የሚገኘው ‹‹ይሰርዙ›› የሚለውን በተን ይጫኑ።
ከጽሁፍ መልእክት ሳጥንዎ ውስጥ የተሰረዙ መልእክቶች ወዲያውኑ ወደማይፈለጉ መልእክቶች ሳጥንዎ ይሄዳሉ። በማያስፈልጉ መልእክቶች ሳጥንዎ ውስጥ ያሉት የጽሁፍ መልእክቶች ከ2 ቀናት በኋላ ወዲያውኑ ይሰረዛሉ። ማጥፋት የማይፈልጉትን የጽሁፍ መልእክት በስህተት የሚሰርዙ ከሆነ ‹‹ወደ መጡ መልእክቶች ይመለሱ›› ወደሚለው በመመለስ መልሰው ማምጣት ከሚፈልጉት የጽሁፍ መልእክት ቀጥሎ ያለው የራዲዮ በተን ላይ ያረጋግጡ። ከዚያም በገጹ የስረኛው ክፍል ላይ የሚገኘው ‹‹ወደ መጡ መልእክቶች ይመለሱ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። አንዴ የተላኩ የጽሁፍ መልእክቶችን ከተላኩ መልእክቶች ሳጥን ላይ ከሰረዙ በኋላ መልእክቱን መልሰው ማምጣት አይችሉም።
እባክዎ የጽሁፍ መልእክቶችን የሚያጠፉ ከሆነ የመልእክቱ ሁሉም ኮፒዎችም እንደሚሰረዙ ይገንዘቡ። ይህ ማለት የጽሁፍ መልእክት ወደ ፎልደር ኮፒ አድርገው ከዚያም መልእክቱን ከመጡ መልእክቶች ሳጥን ላይ የሚሰርዙ ከሆነ በፎልደር ውስጥ ያለው የመልእክቱ ኮፒም ይጠፋል። በተመሳሳይ ከፎልደር ውስጥ የጽሁፍ መልእክት የሚሰርዙ ከሆነ በመጡ የጽሁፍ መልእክቶች ሳጥንዎ ውስጥ የሚገኘው ኮፒም ይሰረዛል።
ሁሉም መልእክቶች ከ2 ወራት በኋላ ይሰረዛሉ።